Sorry, you need to enable JavaScript to visit this website.

fems

Fire and EMS Department
 

DC Agency Top Menu

-A +A
Bookmark and Share

Amharic (አማርኛ)

This page contains information about FEMS services for Amharic speakers.

All Amharic (አማርኛ) for FEMS

ድርጅት፡  ዲ.ሲ. የእሳት አደጋ እና የድንገተኛ ህክምና አገልግሎቶች መምሪያ

ተልዕኮ፡  

የዲ.ሲ. የእሳት አደጋ እና የድንገተኛ ህክምና አገልግሎቶች መምሪያ ተልዕኮ በጣም ጥሩ በሆነ የቅድመ ሆስፒታል ህክምና እና ማጓጓዝ ፣ የእሳት አደጋ መከላከል፣ እሳት ማብረድ፣ የማዳን እንቅስቃሴዎች እና የሀገር ውስጥ ደህንነት፣ ግንዛቤ በመስጠት ህይወትን ማዳን እና ጤንነትን ማስፋፋት ነው።  

የክፍሉ ገለጻ፡                      

የእሳት አደጋ ክፍል ዋና ኃላፊ ቢሮ፡  የእሳት እና የህክምና አግልግሎቶች ዋና ኃላፊ የመምሪያውን አጠቃላይ ፖሊሲ፣ እቅድ እና አስተዳድር ይመራል።

የእሳት መከላከያ ክፍል፡  የእሳት መከላከያ ክፍል ዓላማው እሳትን መከላከል እና በከተማችን የሚኖሩ እና የሚሠሩ ወይም የሚጎበኙ ዜጎችን ደህንነት መጠበቅ ነው።  ክፍሉ በእሳት አደጋ እና ድንገተኛ የህክምና አገልግሎቶች (EMS) በተሾመ ምክትል የእሳት አደጋ ኃላፊ

አገልግሎቶች     

የCPR ሥልጠና ፕሮግራም: የልብ-ሳምባ መልሶ ማስተንፈስ (CPR) ሥልጠና በየወሩ የመጀመሪያው እና አራተኛው ሀሙስ ለህብረተስቡ ይሰጣል።  ክፍሉ ለተማሪዎቹ ለአዋቂዎች፣ ለልጆች እና ለህፃናት CPR ማድረግ የሚያችል ሰርቲፊኬት ይሰጣል።  የበለጠ መረጃ ለማግኘት እባክዎ በ202-673-6901  ይደውሉ።

የጭስ መቆጣጠሪያ፡  የእስያ ሰተን የጭስ መቆጣጠሪያ ማስጥንቀቂያ እና የማስገባት ፕሮግራም የታቀደው በሁሉም የዲስትሪክቱ ቤቶች የሚሠራ የጭስ መቆጣጠሪያ እንዲኖራቸው ለማረጋገጥ ነው።  የጭስ መቆጣጠሪያ ለማግኘት እባክዎ በ202-727-1600 ይደውሉ።    

የቤት ውስጥ የእሳት መከላከያ ምርመራዎች፡  የቤት ወስጥ የእሳት አደጋ ምርመራዎች በቀጠሮ ማስያዝ ይቻላል። እነኝህ የቤት ውስጥ ምርመራዎች የሚደረጉት በዲ.ሲ. የእሳት አደጋ እና ድንገተኛ የህክምና አገልግሎቶች  መምሪያ (FEMS) የእሳት አደገ መከላከያ ክፍል ነው።  ለምርመር ቀጠሮ ለማስያዝ እባክዎ በ202-673-3331 ይደውሉ።                            

የደም ግፊት ፕሮግራም፡   የደም ግፊት ምርመራ ያለቀጠሮ በማንኛውም የእሳት አደጋ ጣቢያ ይደረጋል።  ይህ ፕሮግራም የዲስትሪክቱን ነዋሪዎች እና ጎብኝዎች በማሰብ የሚደረግ ፕሮግራም ነው።  እባክዎ በአካባቢዎ የሚገኘውን የእሳት አደጋ ጣቢያ ይጎብኙ።   

የትርጉም አገልግሎት

ስለ የዲ.ሲ. የእሳት አደጋ እና የድንገተኛ ህክምና አገልግሎቶች መምሪያ፣ የደም ግፊት ፕሮግራም፣ የCPR ሥልጠና፣ የቤት ውስጥ እሳት ደህንነት ቁጥጥር ወይም የጭስ መቆጣጠሪያዎች ላይ ጥያቄ ካለዎት እባክዎ በ202-673-3331 ይደውሉ። አንዱ የሥራ ባልደረባችን ከአስተርጓሚ ጋር በማገናኘት እንረዳዎታለን።

አድራሻችን

DC Fire and Emergency Medical Services Department  
2000 14th St. NW Suite 500
Washington, DC 20009

(202)673-3331
 

(አማርኛ) FEMS Amharic Main

(አማርኛ) Ambulance Billing Questions - Amharic

(አማርኛ) Blood Pressure Program - Amharic

(አማርኛ) CPR Training Program - Amharic

(አማርኛ) FEMS Fire Safety Education - Amharic

(አማርኛ) Cadet Program - Amharic

(አማርኛ) Fire Prevention Inspection - Amharic

(አማርኛ) Free Smoke Alarms - Amharic

(አማርኛ) Hands on Hearts CPR Program - Amharic

(አማርኛ) Home Fire Safety Inspection - Amharic

(አማርኛ) Juvenile Firesetter's Intervention Program - Amharic

(አማርኛ) Project Safe Place - Amharic

(አማርኛ) Special Events Office of the DC Fire and EMS Department - Amharic

(አማርኛ) Tour Your Local Fire Station! - Amharic