Sorry, you need to enable JavaScript to visit this website.

fems

Fire and EMS Department
 

DC Agency Top Menu

-A +A
Bookmark and Share

Home Fire Safety Inspection - Amharic

የቤት እሳት ደህንነት ፍተሻ

የቤት እሳት ደህንነት ፍተሻዎች በቀጠሮ ማግኘት ይችላሉ። እነዚህ የቤት ፍተሻዎች በበኮሎምቢያ ዲስትሪክት እሳትና ድንገተኛ አደጋ ሕክምና አገልግሎቶች (DC Fire and Emergency Medical Services (F&EMS)) ዲፓርትመንት የእሳት አደጋ ሰራተኞች ክፍል ተሽከርካሪ መኪና አማካኝነት ነው የሚሰጡት። ከአቅም በላይ ጭነት የበዛባቸው መንገዶች፣ በሚገባ የሚሰሩ የጭስ ማሳወቂያ ደወሎች፣ እንቅፋት የሌለባቸው ከቤት መውጪያ በሮች፣ እንዲሁም ከመንገድ ላይ በጥሩ ሁኔታ የሚታዩ መሆናቸውን ይፈትሻሉ። የፍተሻው ግኝቶች ቅጂ ለነዋሪው ከምክር-ሀሳቦች ጋር ይሰጠዋል። የቀጣይ ክትትል ቀጠሮ ማስያዝም ይቻላል። ይህንን አገልግሎት ስናቀርብ አላማችን ቤትዎ ለእሳት አደጋ መንስኤ ከሚሆኑ ነገሮች ነጻ ማድረግ ነው። ቀጠሮ ለመያዝ በ  (202) 673-3331 ይደውሉ።
ከ TTY ጋር ይገናኙ: 
711