Sorry, you need to enable JavaScript to visit this website.

fems

Fire and EMS Department
 

DC Agency Top Menu

-A +A
Bookmark and Share

Hands on Hearts CPR Program - Amharic

Hands on Hearts image
አብዛኞቹ ቤት ውስጥ፣ የስራ ቦታ ላይ ወይንም ህዝብ በሚንቀሳቀስበት አካባቢ የልብ ስራ ማቆም የሚያጋጥማቸው ሰዎች ለሞት የሚዳረጉት የሆነ ሰው CPR ማግኘት ባለመቻላቸው ነው። መመልከትዎ ምንም አይፈይድም፣ ተግባርዎ ብቻ ነው ውጤት ማስገኘት የሚችለው።
 
DCFEMS እጆች-ብቻ CPR እና የ AED ግንዛቤ በተመለከተ መሰረታዊ ትምህርት ይሰጣል። ስልጠናው ተሳታፊዎችን የእጅ አቀማመጣቸው ላይ፣ የማሳረፍ ፍጥነትዎ እና በየሁለት ደቂቃው ልዩነት ስንት ግዜ መግፋት እንዳብዎ ይማሩበታል።
 
እጆች-ብቻ CPR ሰውሰራሽ ማስተንፈሻ ሳይጠቀሙ ደረት መግፋትን የሚጠቀም ዘዴ ነው። በቅጽበት የተደረገ እጆች-ብቻ CPR ልብ ስራዋ ያቆመችበት- ሰው ህይወት መመለስ ሊያስችል እንደሚችል ነው የሚያሳዩት።
 
ስልጠናውን መፈጸም መቻል ተሳታፊዎችን የ CPR ወረቀት ምስክር ወይንም ማረጋገጫ እንዲያገኙ አያስችላቸውም። ከማረጋገጫ ጋር በተያያዘ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት እባክዎ የ CPR ስልጠና ፕሮግራምን ይጎብኙ።
 
የእጆች-ብቻ CPR ትምህርት ላማስተናገድ ወይንም ለመከታል፣ እባክዎ [email protected] ላይ ያግኙን ወይንም በ 311 ይደውሉልን።
 
እባክዎ በቅርቡ የወሰዱት የ Hands on Hearts CPR ስልጠናችን በተመለከተ ይሄንን አጭር የዳሰሳ መጠይቅ ይሙሉ።
 
 
survey-cpr.png
 

በቀጣይ የሚከናወኑ ፍጻሜዎች

ከታች ያለው መረጃ ከታች ያሉት አገናኞችን በመጠቀም ሊመዘገቡባቸው የሚችሉ ቀጣይ ትምህርቶችን ይመለከታል: 
 
 
 

የአገልግሎት መስኮት: 20,807
የእጆች-ብቻ CPR ግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና የወሰዱ ግለሰቦች ቁጥር
ከ: 04/10/2017 ጀምሮ



 

እባክዎ ስልጠናውን መፈጸም መቻል ተሳታፊዎችን የ CPR ወረቀት ምስክር ወይንም ማረጋገጫ እንዲያገኙ የሚያስችላቸው አለመሆኑን ይወቁ። ከማረጋገጫ ጋር በተያያዘ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት እባክዎ የ CPR ስልጠና ፕሮግራምን ይጎብኙ።

የእጆች-ብቻ CPR ትምህርት ላማስተናገድ ወይንም ለመከታል፣ እባክዎ [email protected] ላይ ያግኙን ወይንም በ 311 ይደውሉልን።