Sorry, you need to enable JavaScript to visit this website.

fems

Fire and EMS Department
 

DC Agency Top Menu

On Thursday, January 29, DC Government will Open at 10 am. View press release for full details.
To find support and resources for federal workers, visit fedsupport.dc.gov.

-A +A
Bookmark and Share

Public Information and Community Affairs - Amharic

የኮሎምቢያ ዲስትሪክት እና የድንገተኛ ሕክምና አገልግሎቶች መምሪያ የህዝብ መረጃ ጽሕፈት-ቤት/የህዝብ ጉዳዮች ጽሕፈት-ቤት የመምሪያውን ፕሮግራሞች እና አገልግሎቶች በሚመለከት ለህዝብ መረጃ የማድረስ፣ ወደ ማህበረሰብ የመድረስ እና የእሳት ደህንነት ትምህርት ፕሮግራሞች የማካሄድ እና ከፍተኛ ጥራት ያለው የደንበኞች አገልግሎት የማረጋገጥ ሀላፊነት አለው።

የህዝብ መረጃ ጽሕፈት-ቤት/የህዝብ ጉዳዮች ጽሕፈት-ቤት የዲሲ እሳት እና ድንገተኛ ሕክምና አገልግሎቶችን በመወከል የመገናኛ ብዙሃን ግንኙነት፣ መልእክቶች እና የምስል እና የብራንድ አያያዝ ጉዳዮችን ያከናውናል።

ጽሕፈት-ቤቱ በመንግስታት መካከል እና የሰራተኞች ግንኙነቶችን እና ሌሎችን ጨምሮ የውስጥ ግንኙነቶችን የማስተዳደር ሀላፊነት አለበት።

ዋናው ጽሕፈት-ቤት (202) 673-3331
የመገናኛ ብዙሀን ጥያቄዎች (202) 579-6905 (PIO)
  (202) 870-0933 (የግንኙነት ዘርፍ ሀላፊ)