የኮሎምቢያ ዲስትሪክት እና የድንገተኛ ሕክምና አገልግሎቶች መምሪያ የህዝብ መረጃ ጽሕፈት-ቤት/የህዝብ ጉዳዮች ጽሕፈት-ቤት የመምሪያውን ፕሮግራሞች እና አገልግሎቶች በሚመለከት ለህዝብ መረጃ የማድረስ፣ ወደ ማህበረሰብ የመድረስ እና የእሳት ደህንነት ትምህርት ፕሮግራሞች የማካሄድ እና ከፍተኛ ጥራት ያለው የደንበኞች አገልግሎት የማረጋገጥ ሀላፊነት አለው።
የህዝብ መረጃ ጽሕፈት-ቤት/የህዝብ ጉዳዮች ጽሕፈት-ቤት የዲሲ እሳት እና ድንገተኛ ሕክምና አገልግሎቶችን በመወከል የመገናኛ ብዙሃን ግንኙነት፣ መልእክቶች እና የምስል እና የብራንድ አያያዝ ጉዳዮችን ያከናውናል።
ጽሕፈት-ቤቱ በመንግስታት መካከል እና የሰራተኞች ግንኙነቶችን እና ሌሎችን ጨምሮ የውስጥ ግንኙነቶችን የማስተዳደር ሀላፊነት አለበት።
ዋናው ጽሕፈት-ቤት | (202) 673-3331 |
የመገናኛ ብዙሀን ጥያቄዎች | (202) 579-6905 (PIO) |
(202) 870-0933 (የግንኙነት ዘርፍ ሀላፊ) |