
የመኖሪያ ቤቶች ፍተሻ በቀጠሮ ማግኘት ይችላሉ።
እነዚህ ፍተሻዎች በዲሲ እሳት እና ድንገተኛ ሕክምና አገልግሎቶች ዲፓርትመንት የእሳት ማጥፋት ክፍል መልካም እርዳታ የሚካሄዱ ናቸው።
ፍተሻው ቅጂ ከምክረ-ሀሳቦች ጋር ይሰጠዎታል።
የቀጣይ ክትትል ቀጦሮ ማስያዝም ይቻላል።
ይህንን አገልግሎት ስናቀርብ አላማችን የመኖሪያ ስፍራዎችን ለአደጋ ከሚያጋልጡ ሁኔታዎች እና ከደህንነት ጥሰቶች ነጻ እንዲሆኑ ማድረግ ነው። ይደውሉ (202) 727-1614።
Contact TTY:
711