Sorry, you need to enable JavaScript to visit this website.

fems

Fire and EMS Department
 

DC Agency Top Menu

-A +A
Bookmark and Share

Fire Prevention Inspection - Amharic

Red phone and fire extinguisher

የመኖሪያ ቤቶች ፍተሸ በቀጠሮ ማግኘት ይችላሉ። እነዚህ ፍተሸዎች (F&EMS) ዲፓርትመንት- የእሳት አደጋ ሰራተኞች ክፍል ተሸከርካሪ መኪና አማካኝነት ነው የሚሰጡት። ፍተሸው ቅጂ ከምክረ-ሀሳቦች ጋር ይሰጠዎታል። የቀጣይ ክትትል ቀጦሮ ማስያዝም ይቻላል። ይህንን አገልግሎት ስናቀርብ አላማችን የመኖሪያ ስፍራዎች ለአደጋ ከሚያጋልጡ ሁኔታዎች እና ከደህንነት ጥሰቶች ነጻ እንዲሆኑ ማድረግ ነው። ይደውሉ (202) 727-1614።
ከ TTY ጋር ይገናኙ: 711
ተዛማጅ ይዘት: የእሳት ማርሻል ፅሕፈት-ቤት