
የደም ግፊት ምርመራ በማንኛውም የእሳት አደጋ ማገገሚያ ጣብያ ሊሰጥ ይችላል። ይህ ፕሮግራም በዲሲ እሳትና ድንገተኛ አደጋ ሕክምና አገልግሎቶች (F&EMS) ተንቀሳቃሽ መኪና አማካኝነት ነው የሚሰጠው። የደም ግፊት ምርመራ ቅጂ ከምክር ጋር ይሰጣል። ይህንን አገልግሎት የማቅረብ አላማ የዲስትሪክት ኮሎምቢያ ነዋሪዎች ደህንነት መጠበቅ ነው። ለተጨማሪ መረጃ በ (202) 673-3331 ይደውሉ።
ከ TTY ጋር ይገናኙ: 711