Sorry, you need to enable JavaScript to visit this website.

fems

Fire and EMS Department
 

DC Agency Top Menu

-A +A
Bookmark and Share

Office of Information and Privacy - Amharic

የዲሲ እሳት እና ድንገተኛ ሕክምና አገልግሎቶች ዲፓርትመንት የመረጃ እና የግላዊነት ጽሕፈት-ቤት በመረጃ ነጻነት ድንጋጌ እና በጤና መድህን ተዘዋዋሪነት እና ተጠያቂነት ድንጋጌ መሰረት የሚጠየቁ የኤጀንሲው ሰነዶችን የመልቀቅ ጉዳዮች ያስተባብራል።

በሚቀርቡ ጥያቄዎች መሰረት ለህዝብ፣ ለአካባቢ እና ለፌደራል መንግስታት፣ ለግሉ ዘርፍ. ወይንም ለሚድያ መለቀቅ ያለባቸው ሰነዶች የመተንተን እና የመገምገም ሀላፊነት ለ OIP የተሰጠ ነው።

የ OIP የግላዊነት ጽሕፈት-ቤት ዲፓርትመንቱ በሁሉም አቅጣጫዎች የሚከተሉት FOIA እና HIPAA አክብሮ እየሰራ መሆኑን ይቆጣጠራል:

  • ፖሊሲዎች እና አሰራሮች
  • ስልጠና
  • ማጋራቶች
  • ቅሬታዎች

ስለ OIP ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት፣ የመረጃ እና የግላዊነት ዲፓርትመንት ሀላፊውን በሚከተለው አድራሻ ማግኘት ይችላሉ:

DC Fire and Emergency Medical Services Department
Attn: Angela Y. Washington, MS, MBA
Information & Privacy Officer
2000 14th St. NW, Suite 500
Washington, DC 20009
የድምጽ መልእክት: (202) 673-3397
ፋክስ: (202) 741-0677