Sorry, you need to enable JavaScript to visit this website.

fems

Fire and EMS Department
 

DC Agency Top Menu

-A +A
Bookmark and Share

Office of the Fire Chief - Amharic

የእሳት እና ድንገተኛ ሕክምና አገልግሎቶች ሀላፊው ከሁለት ተባባሪ የእሳት ሀላፊዎች ጋር በመሆን አጠቃላይ ፖሊሲው፣ እና የዲፓርትመንቱ እቅድ አወጣጥ እና አስተዳደርን ይመራል።

የክንዋኔዎች ተባባሪ የእሳት ሀላፊው፣ የክንዋኔዎች ክፍልን እና ልዩ የክንዋኔዎች ክፍልን  እንዲሁም የውስጥ ጉዳዮችን ጨምሮ አጠቃላይ የመስክ እንቅስቃሴዎችን በሀላፊነት ይመራል።

የአገልግሎቶች ተባባሪ የእሳት ሀላፊው፣ የእሳት መከላከል ክፍል፣ የበረራ ጥገና ክፍል፣ የአስተዳደር መረጃ ስርአት፣ የውስጥ ጉዳዮች፣ የስልጠና አካዳሚ እና የመሳሪያዎች ጥገና ክፍልን ይቆጣጠራል።

የሕክምና ዳሬክተር ተባባሪ የእሳት ሀላፊው የክሊኒካዊ ቁጥጥር እና የሕክምና ጥራት አስተዳደር ስራ ለመስራት ፈቃድ የተሰጠው ሐኪም ነው።